#Sexy ማለት ምን ማለት ነው.....
ብዙዎቻችን ይህን ቃል ቆንጆ አማላይ ወይም ማራኪ የሚል ትርጉም ያለው እየመሰለን በሰዎች ፎቶ ላይ comment እና chat ስናረግብት ይስተዋላል፤ነገር ግን ትርጉሙ እንደዛ ሳይሆን #Sexy ማለት ውበትሽ ለ Sex አነሳሳኝ የወሲብ ስሜቴን ቀሰቀሰው... የሚል ትርጉም አለው። ጌታ ❤️ ይስጣቹ😜🤣😂