በተለያዩ ሃገራት ሆቴሎች ውስጥ ለደምበኞች የሚለጠፉ ጥቅሶች:-
.
🇺🇸 አሜሪካ ፡-
"ምርጫችሁ በመሆናችን ደስ ብሎናል"
.
🇫🇷 ፈረንሳይ ፡-
"ትዕዛዛችሁን ማቅረብ ብቻ ሳይሆን ማጣፈጥም ግዴታችን ነው"
.
🇫🇴 እንግሊዝ ፡-
"ከምትከፍሉን ሂሳብ በላይ በምትሰጡን አስተያየት እናተርፋለን"
.
🇩🇪 ጀርመን ፡-
"ትርፋችን ደምበኛን ማርካት፣ ብርታታችን ደግሞ የናንተ መጥገብ ነው"
.
🇵🇾 ሆላንድ ፡-
"ደምበኛ ንጉስ ነው ስንል ለማዕረጉ የሚመጥን አገልግሎት በመስጠት ነው"
.
🇪🇹 ኢትዮጵያ ፡- "ከ አንድ ጊዜ በላይ ወጥ አንጨምርም"
😂😂😂😂😂
@best_profile_picss
.
🇺🇸 አሜሪካ ፡-
"ምርጫችሁ በመሆናችን ደስ ብሎናል"
.
🇫🇷 ፈረንሳይ ፡-
"ትዕዛዛችሁን ማቅረብ ብቻ ሳይሆን ማጣፈጥም ግዴታችን ነው"
.
🇫🇴 እንግሊዝ ፡-
"ከምትከፍሉን ሂሳብ በላይ በምትሰጡን አስተያየት እናተርፋለን"
.
🇩🇪 ጀርመን ፡-
"ትርፋችን ደምበኛን ማርካት፣ ብርታታችን ደግሞ የናንተ መጥገብ ነው"
.
🇵🇾 ሆላንድ ፡-
"ደምበኛ ንጉስ ነው ስንል ለማዕረጉ የሚመጥን አገልግሎት በመስጠት ነው"
.
🇪🇹 ኢትዮጵያ ፡- "ከ አንድ ጊዜ በላይ ወጥ አንጨምርም"
😂😂😂😂😂
@best_profile_picss