#BREAKING
የመከላከያ ሰራዊት መቐለን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥሯል።
ሰራዊቱ ከ7 ሺህ በላይ የሰሜን እዝ አባላትን ነጻ አውጥቷል።
የሰሜን እዝ ማዘዣን ተቆጣጥሯል።
በህግ የሚፈለጉ የህወሃት ቡድን አባላትን እያደነ ይገኛል ተብሏል።
የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ብርሀኑ ጁላ የጀግናው ሠራዊት ድሎችን በተመለከተ መግለጫ እየሰጡ እንደሚገኙ ኢዜአ ገልጿል።
@best_profile_picss @best_profile_picss