Abe Ena Kebe / አቤ እና ከቤ
አንዷ ቅንጡ እርጉዝ በጠራራ ለሊት ባሏን ቀስቅሳ ምን አማረኝ ብትለው ጥሩ ነው
ክሪስቲያኖ ሮናልዶን ማየት አማርኝ 😂
ባል፡ ምን?😳
ሚስት: ማየት አማረኝ!😕
ባል: ግንባሩ ላይ ሽፍ ያለውን ላብ በእጁ እየሞዠቀ ማማዬ በዚህ ለሊት ከየት አመጣዋለሁ😓😓
ሚስት: ድርቅ በቃ አማርኝ ብየሀለሁ አማረኝ😫😫😫
ከዛ ባል ምን ቢል ጥሩ ነው እሺ!እሺ ግን ማማየ አስተያየት አርጊልኝ ባይሆን አዳነ ግርማን አርጊልኝ:😂😂
@best_profile_picss