ውዴ ነገም ሌላ ቀን ነው
ዛሬን ተወው ስትጨነቅ አልየው
ያን ጨዋታ ፈገግታክን አታርቀው
መጠበቅ አልችልም
ፈገግታክ ጠፍቶ
ልደሰት አልችልም
እብድነትክ ጠፍቶ
ሁሉን ተውና
እንዳልነበር እርሳና
እንድስቅ ያ የሚያስደስተው
እብድነትክ ልየውና
ልሁን ደስተኛ
✍Fira
@best_profile_picss
ዛሬን ተወው ስትጨነቅ አልየው
ያን ጨዋታ ፈገግታክን አታርቀው
መጠበቅ አልችልም
ፈገግታክ ጠፍቶ
ልደሰት አልችልም
እብድነትክ ጠፍቶ
ሁሉን ተውና
እንዳልነበር እርሳና
እንድስቅ ያ የሚያስደስተው
እብድነትክ ልየውና
ልሁን ደስተኛ
✍Fira
@best_profile_picss