Part 2- Animation GIF format
ዛሬ የአርበኞች ቀን በመላ ኢትዮጵያ ይከበራል። ሚያዝያ 27 1933 ዓ.ም አዲስአበባ ከጣልያን ፋሽሽታዊ አገዛዝ ነፃ የወጣችበት ቀን። ለዚህ ያበቁንን እነዚህን ጀግኖች ስንዘክር በኩራት ነው።
©Ammanuel 👏