የእለት ተግባሬ . . .
1) ከ እንቅልፌ እነቃለው ፣
2) ወደ ትምህርት ቤት ሄዳለው፣
3) እሷን አያታለው ፣
4) ወደ እሷ እሮጣለው ፤እቅፍፍ አደርጋታለው ፣
5) እስማታለው፡፡
ትክክለኛው ግን 3፣ 4፣ 5፣ 1፣ 2 ነው፡፡😒
@best_profile_picss
1) ከ እንቅልፌ እነቃለው ፣
2) ወደ ትምህርት ቤት ሄዳለው፣
3) እሷን አያታለው ፣
4) ወደ እሷ እሮጣለው ፤እቅፍፍ አደርጋታለው ፣
5) እስማታለው፡፡
ትክክለኛው ግን 3፣ 4፣ 5፣ 1፣ 2 ነው፡፡😒
@best_profile_picss