ትላንትና አንድ ሬስቱራንት ቁጭ ብዬ
ፈሴ መጣና እንዴት እንደምገላገለው
ማሠላሰል ጀመርኩ:: ሞቅ ያለ ሙዘቃ
ስለነበር የከበሮውን ምት እየጠበኩ
ደመቅመቅ ለማድረግ ወሰኜ ማጀብ
ስጀምር ሬስቱራንቱ ውስጥ ያሉ አይኖች
ሁሉ ወደእኔ ተሠበሰቡ::
ያኔ ነው የዛ የደማቁ ሙዚቃ ምንጭ ጆሮዬ
ለይ የወተፍኩት ኤርፎን እንደሆነ የታወሰኝ::😭
@best_profile_picss😂😂😂😂😂
ፈሴ መጣና እንዴት እንደምገላገለው
ማሠላሰል ጀመርኩ:: ሞቅ ያለ ሙዘቃ
ስለነበር የከበሮውን ምት እየጠበኩ
ደመቅመቅ ለማድረግ ወሰኜ ማጀብ
ስጀምር ሬስቱራንቱ ውስጥ ያሉ አይኖች
ሁሉ ወደእኔ ተሠበሰቡ::
ያኔ ነው የዛ የደማቁ ሙዚቃ ምንጭ ጆሮዬ
ለይ የወተፍኩት ኤርፎን እንደሆነ የታወሰኝ::😭
@best_profile_picss😂😂😂😂😂