Best Memes™ 🇺🇸 头像

消息来源频道

Best Memes™ 🇺🇸

@Best_Memes_TM

频道16,332 位成员公开可见0 人在线

For ad @advertisement_en_bot Dear subscribers, the channel administration is not responsible for advertising! By being in the channel, you agree to this automatically. Group chat - @best_memes_chat Buy https://telega.io/c/Best_Memes_TM/card?r=JRSRn_i6

成员规模16,332 位成员
在线情况0 人在线
消息总数9,147 条消息
浏览量总数239,790 次浏览

在这个频道里搜索消息……

t.me/Best_Memes_TM

አይን አውጣ

አንዱ አይን አውጣ 😝የእጮኛው ቤት🏘 ይሄድና አባቷን👵 አስጠርቶ
👨‍🎤ጎረምሳው: -"ልጅዎን ለማግባት ነው" 😍😍
.
.
👵አባት: - ልጄን ለጋብቻ ልትጠይቅ መጥተህ 🤔😧በአጠገቤ ማስቲካ ታኝካለህ ትንሽ እንኳን አታፍርም ?😣😏😏 ክብረቢስ 😡😡😤
.
👨‍🎤ጎረምሳው: -"ይቅርታ 😔ጌታዬ ስለጠጣው 🍺🍻አፌ እንዳይሸት ብዬ ነው😋😉 "
.
.
👵አባት: -"ጭራሽ 🙊መጠጥም🥃 ትጠጣለህ?"😑🤔
.
👨‍🎤ጎረምሳው: -"አዎ😃 ግን አልፎ አልፎ ናይት😆 ክለብ 🎉🎉ስሄድ ብቻ ነው 🤷‍♂ምጠጣው🥃🥃"
.
.
👵አባት: -"ናይት ክለብ🎉🎉 ስሄድ ብቻ?!! 😤😤🤔አታፍርም😕😣 እንዴ ልጄን ለመጠየቅ ስትመጣ?🤔🤔 "
.
👨‍🎤ጎረምሳው: -"ከእስር ቤት🚔 ስወጣ ነው መሄድ 🙂የጀመርኩት እንጂ በፊት አልሄድም🙅‍♂ ነበር "
.
.
👵አባት: -"የባሰ አታምጣ!!! 😌😟😟አንተ ሌባ ልጄን 😤ሰርቀህ ልታበላት ነው እንዴ?😠"
.
👨‍🎤ጎረምሳው: -"ሌባ አይደለሁም😵 ሰው ገድዬ 🔫ነው እስር ቤት⛓ የገባሁት"
.
.
👵አባት: -"ምን!!!! 😳😳😱ነብሰ ገዳይ ነህ? 😧"
.
👨‍🎤ጎረምሳው: -"አይደለሁም😑 የዛን ቀን በጣም ተናድጄ😡 ስለነበር🤷‍♂ ነው ሰውየው የኛ 🏚ጎረቤት ነበር ልጁን🙍 ለማግባት💑 ጠይቄው ከለከለኝ🚫 ከዛ ገደልኩት::🔫"
.
.
👵አባት: -"ና 🤗እስቲ ልጄ 😚☺️☺️ና እቀፈኝ ለልጄ እንዳንተ አይነት ጥሩ ባል ነበር ስፈልግ የነበረው'
😂😂😂😂🤣🤣😜😜