እኔም #ብሬን እሷም #ብር_አምባሯን ተበልታ ተመለስን እላችኋለሁ....
ታሪኩ ብዙ ነዉ ግን ተቀጣጥረን ወደ ሩም በአልጋ ዙሪያ ለመወያየት ስንሄድ ድንገት ነበር ማንነታቸው ያልታወቁ አባላት አግተዉን እኔ ለአልጋዉ ይሆነኛል ብዬ የያዝኩትን ብርና እሷ ለታማኝ ወንድ ስጦታ ይሆነኛል ብላ እስከዛሬ ያስቀመጠችዉን ብርአምባር ወሰዱብን። ከለቀቁን በኃላ እኔ "ወይኔ 600 ብሬ!" ብዬ ስበሳጭ ሰምታ
"እናቱ የሞተችበትና ገበያ የሄደችበት እኩል ያለቅሳል!" አሉ ብላ ተረተችብኝ 😂😁
For any comment @yummi_bum