Best Memes™ 🇺🇸 头像

消息来源频道

Best Memes™ 🇺🇸

@Best_Memes_TM

频道16,332 位成员公开可见0 人在线

For ad @advertisement_en_bot Dear subscribers, the channel administration is not responsible for advertising! By being in the channel, you agree to this automatically. Group chat - @best_memes_chat Buy https://telega.io/c/Best_Memes_TM/card?r=JRSRn_i6

成员规模16,332 位成员
在线情况0 人在线
消息总数9,147 条消息
浏览量总数239,790 次浏览

在这个频道里搜索消息……

t.me/Best_Memes_TM

ሳጥን 22
አንድ አዲስ የተከፈተ ክሊኒክ
"በ300 ብር ብቻ ከህመሞ እናድኖታለን
ድንገት ባይድኑ እንኳን እኛ 500 ብር እንሰጦታለን"
የሚል ማስታወቂያ ይለጥፋል፣ ባከባቢው የሚኖር አንድ ሰው ታዲያ ሰበብ ፈጥሮ ታምሚያለው ካለ በኋዋላ
አልዳንኩም ብሎ ግግም በማለተ 500 መቶ ብር የሚያገኝበትን መላ ዘይዶ ከአዲሱ ክሊኒክ ይገባል:-
:
ሰውዬው:-"ዶክተር ምንም አይነት ጣእም መለየት አልቻልኩም!"
:
ዶ/ር:- "ምንም ችግር የለውም ትድናለህ!
ነርስ ነርስ.. እስኪ ከሳጥን 22 ሽሮፕ አምጪማ" ይልና ከሽሮፑ
አንድ ማንኪያ ይሰጠዋል:
ሰውዬውም ልክ ፉት እንዳለው ከመቀመጫው ብድግ ብሎ በመጮህ
"እ.ን.ዴ ዶ/ር..! ይሄኮ ሽንት ነው!" ብሎ ይተፋዋል:
:
ዶ/ር:- እንኳን ደስ ያለህ! የመቅመስ ችሎታህ ተፈወሰ……
:
ሰውዬውም 300 ብሩን ከፍሎ በጣም በመበሳጨት ወደ ቤቱ ይመለሳል፣ በቀላሉ በመሸወዱና 300 ብሩን በመበላቱ በጣም ስለቆጨው በሌላ ስትራቴጂ ከሁለት ሳምንት በኋላ አዲሱ ክሊኒክ ይመለሳል:-
:
ሰውዬው:-"ዶክተር የማስታወስ ችሎታዬን አጥቻለሁ ሁሉን ነገር እየረሳሁ ተቸገርኩ!"
:
ዶ/ር:- ምንም ችግር የለውም ትድናለህ! ነርስ ነርስ... እስኪ ከሳጥን 22 ሽሮፕ አምጪማ
:
ሰውዬው:- እንዴ ዶክተር ሳጥን 22ማ ሽንትኮ ነው!
:
ዶ/ር:-እንኳን ደስ ያለህ! የማስታወስ ችሎታህ ተፈወሰ
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂🙊🙊🙊🙊🙊😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@best_profile_picss