Best Memes™ 🇺🇸 头像

消息来源频道

Best Memes™ 🇺🇸

@Best_Memes_TM

频道16,332 位成员公开可见0 人在线

For ad @advertisement_en_bot Dear subscribers, the channel administration is not responsible for advertising! By being in the channel, you agree to this automatically. Group chat - @best_memes_chat Buy https://telega.io/c/Best_Memes_TM/card?r=JRSRn_i6

成员规模16,332 位成员
在线情况0 人在线
消息总数9,147 条消息
浏览量总数239,790 次浏览

在这个频道里搜索消息……

t.me/Best_Memes_TM

እሱ:- እና ምን ወሰንሽ?🙄
እሷ:- እሺ የፍቅር ጥያቄህን ተቀብያሃለው!🥰
እሱ:- ኦ ፈጣሪ በጣም ደስ ይላል😃!!
እሷ:- ግን ያው ፍቅራችን እስከ ትዳር ድረስ መቀጠል አለበት😒?... እኔ መለያየት አልፍልግም. ከአሁን በኋላ እኔና አንተ አንድ ነን "የአንተ ማለት የኔ ሲሆን የእኔ ማለት የአንተ ነው"😒
.
እሱ:- እሺ የኔ ፍቅር!!😁😋
እሷ:- በል የአንተ ማለት የኔ ነው አልተባባልንም?😃.... በል አሁን አንድ ሺህ ብር ስጠኝ ??😌
.
እሱም በእሺታ አንገቱን ነቅንቆ .... የሷን ቦርሳ አንስቶ ሲከፍት ደንግጣ እያየችው😳....
.
ምንድን ነው?😳
.
ብሩን ልሰጥሽ!!🤔
.
ታዲያ እሱ እኮ የእኔ ቦርሳ ነው😳?!
.
ማነው ያረገው? ... የአንቺ ማለት እኮ የእኔም ጭምር ነው 😕😂😜😜 @memefunnys
@memefunnys
@memefunnys
@memefunnys
@memefunnys 👈👈👈pls join join for best memes