ሁለት ወንድማማቾች አብረው እየተዝናኑ 2ቱም ስክር ብለው አንደኛው እንዲ ይለዋል
1: ስማ ብዙነሽ በቀለ እና ሒሩት በቀለ እህትማማች ናቸው እኮ
2: ወንድም በጣም ሰክረሀል ወደ እቤት እንግባ 1 ቢራ ከጨመርክ አሊ ቢራ እና ሜታ ቢራ ወንድማማቾች ናቸው ማለትህ አይቀርም
😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😜😜😜😜😜
1: ስማ ብዙነሽ በቀለ እና ሒሩት በቀለ እህትማማች ናቸው እኮ
2: ወንድም በጣም ሰክረሀል ወደ እቤት እንግባ 1 ቢራ ከጨመርክ አሊ ቢራ እና ሜታ ቢራ ወንድማማቾች ናቸው ማለትህ አይቀርም
😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😜😜😜😜😜