Best Memes™ 🇺🇸 头像

消息来源频道

Best Memes™ 🇺🇸

@Best_Memes_TM

频道16,332 位成员公开可见0 人在线

For ad @advertisement_en_bot Dear subscribers, the channel administration is not responsible for advertising! By being in the channel, you agree to this automatically. Group chat - @best_memes_chat Buy https://telega.io/c/Best_Memes_TM/card?r=JRSRn_i6

成员规模16,332 位成员
在线情况0 人在线
消息总数9,147 条消息
浏览量总数239,790 次浏览

在这个频道里搜索消息……

t.me/Best_Memes_TM

ነስሩዲን አምሽቶ ወደ ቤቱ ለመግባት የቤቱን በር አንኳኳ፡፡ ሚስቱ በጣም ተናዳ ዝም ስትለዉ
ነስሩዲን፡-ዉዷ ሚስቴ! መጀመሪያ ስሚኝ፣ አንዴ ላስረዳሽ ማታ ጓደኛዬ በጣም ታሞ ነበር፡፡ እዛ ነዉ ያመሸሁት፡፡
.
.
ሚስት፡- እንደዚህ አይነት ሰበብ ዉሸት ነዉ፡፡
.
ነስሩዲን፡- እዉነቴን ነዉ ክፈቺልኝ፡፡
.
.
.
ሚስት ቆጣ ብላ፡- እሺ ስሙ ማነዉ? ቶሎ ንገረኝ!
.
.
.
.
.
.
ነስሩዲን፡-በጣም ታሞ ስለነበር ስሙን አልነገረኝም ዉዴ!..😂😂😂🤭🤭😂😂😂😂😂
@best_profile_picss 😂😂😂😂😂😂