Best Memes™ 🇺🇸 头像

消息来源频道

Best Memes™ 🇺🇸

@Best_Memes_TM

频道16,332 位成员公开可见0 人在线

For ad @advertisement_en_bot Dear subscribers, the channel administration is not responsible for advertising! By being in the channel, you agree to this automatically. Group chat - @best_memes_chat Buy https://telega.io/c/Best_Memes_TM/card?r=JRSRn_i6

成员规模16,332 位成员
在线情况0 人在线
消息总数9,147 条消息
浏览量总数239,790 次浏览

在这个频道里搜索消息……

t.me/Best_Memes_TM

በ IQ (intelligence quotient ) በአለም
ዝቅተኛ መሆናችን ምኑ ይገርማል?
1. "ሴትን ልጅ ማማለያ አስር መንገዶች" ብሎ
መፅሃፍ ፅፎ እራሱ single የሆነበት ሀገር ላይ
ተቀምጠን
2. የህግ ተማሪ ሆኖ ህግ እንደማስከበር እራሱ
ሌባ በሆነበት
3.የታሪክ ተመራማሪ እምትለው የራሱን ብሄርና
ታሪክ አግዝፎ የሌላን ሲያንኩዋስስ በሚኖርባት
ሀገር
4.የ አካባቢ እና ደን ልማት professor ሆኖ
የዛፍ ከሰል እየገዛ ሚጠቀም ሰው ባለበት
5.የህንፃ መሃንዲስ ሆኖ የራሱ ቤት ጣራ
እሚያፈስበት ሀገር ሆኖ
6.ስለመዋደድ ዘፍኖ ነገር ግን እርስ በእርስ
ሚቧጨቅ ዘፋኝ ባለበት ሀገር
7.በብሄር ምክንያት ወንድም ወንድሙን
በሚያሳድበት፣ በሚገልበት ሀገር እየኖርን
8.እየሱስን በቪድዮ ቀርጨዋለው እሚል ቧልተኛ
ነብይ ይዘን
9.አስር ብር ለመርዳት በ11 ካሜራ እየተቀረፅን
10.አንድ ፊልም ላይ እልፍ ስንል ስለታየን
በታክሲ አልሳፈርም ብለን እራሳችንን እያመፃደቅን
11.ሁሉም እየተነሳ ትዛዝ ሲሰጠን # ለምን ብለን
ካልጠየቅን
......ዝቅተኛ መሆን ምን ይገርማል?...