❤️❤️❤️ እናትዬ ❤️❤️❤️
እማ! ሀብቴ ነሽ ኩራቴ
የዘመን ቅርስ በረከቴ
ውብ ገፅታሽ ሲናፍቀኝ
ማነው ከትዝታሽ የሚያርቀኝ
እናትነትሽን የሚነጥቀኝ፡፡
የትም ብኖር ምን ብከፋ
ፍቅርሽ ከውስጤ ላይጠፋ......
❤️
❤️
❤️
እናቴ ላንቺ ምንም ቢባል
✍ @firaa_x
ለወዳጆ ያጋሩ
💌 ➤ @best_profile_picss 💌
💌 ➤ @best_profile_picss 💌
እማ! ሀብቴ ነሽ ኩራቴ
የዘመን ቅርስ በረከቴ
ውብ ገፅታሽ ሲናፍቀኝ
ማነው ከትዝታሽ የሚያርቀኝ
እናትነትሽን የሚነጥቀኝ፡፡
የትም ብኖር ምን ብከፋ
ፍቅርሽ ከውስጤ ላይጠፋ......
❤️
❤️
❤️
እናቴ ላንቺ ምንም ቢባል
✍ @firaa_x
ለወዳጆ ያጋሩ
💌 ➤ @best_profile_picss 💌
💌 ➤ @best_profile_picss 💌