አንዱ ጀለሴ ሳይባነንበት ሁለት ሚስት ሲያጫዉት ከርሞ አንድ ቀን ሳያስበዉ ሁለቱንም ሚስቶቹን መንገድ ላይ አያገኛቸዉም መሰላችሁ። ጮቅ ነበርና ሳይባነንበት ምን ቢል ጥሩ ነዉ
"ተዋወቁ ሚስቴ ናት!!" አላቸዉ።
ከዚያ እነሱም እኔን ነዉ ያለዉ ብለዉ በሰላም ሰላም ተባብለዉ ተለያዩ እላችኋለሁ!!
"ወንዶች ግን ምናለበት ለቺኮቻችሁ ታማኝ ብትሆኑ 😝 ቲሽ አትረቡም" የሚሉ አይጠፉም
"ተዋወቁ ሚስቴ ናት!!" አላቸዉ።
ከዚያ እነሱም እኔን ነዉ ያለዉ ብለዉ በሰላም ሰላም ተባብለዉ ተለያዩ እላችኋለሁ!!
"ወንዶች ግን ምናለበት ለቺኮቻችሁ ታማኝ ብትሆኑ 😝 ቲሽ አትረቡም" የሚሉ አይጠፉም