Best Memes™ 🇺🇸 头像

消息来源频道

Best Memes™ 🇺🇸

@Best_Memes_TM

频道16,332 位成员公开可见0 人在线

For ad @advertisement_en_bot Dear subscribers, the channel administration is not responsible for advertising! By being in the channel, you agree to this automatically. Group chat - @best_memes_chat Buy https://telega.io/c/Best_Memes_TM/card?r=JRSRn_i6

成员规模16,332 位成员
在线情况0 人在线
消息总数9,147 条消息
浏览量总数239,790 次浏览

在这个频道里搜索消息……

t.me/Best_Memes_TM

አይገርማችሁም ...
አረ ሼም የሚባል ነገር አለ
ስኳርህ ለምን ከፍ አለ? ሲባል “በልጅነቴ ብዙ ሸንኮራ እበላ ነበረ” ብሎ የሚመልስ፣ ማርክ ዙከርበርግን በአማርኛ ሙልጭ አርጎ የሚሳደብ፣ 50 ሳንቲም መልስ ከለከልከኝ ብሎ የወያላ ጥርስ በቦክስ የሚያወልቅ፣ እድፉ ቅጭጭት ሆኖ እጁን ሲያሳክከው “ገንዘብ ላገኝ ነው” ብሎ የሚደሰት ከአራተኛ ጨ ክፍል ሮጦ ወጥቶ በዚያው ከትምህርት ጋር የተቆራረጠ፣
ደረጃውን የጠበቀ ደነዝ
እኮ ነው የፌስቡክ አካውንት ከፍቶ ስለምስራቅ አፍሪካ ውስብስብ ፖለቲካ እየተነተነ ጆሯችንን የሚያደማን ጎበዝ!
ማነህ ተንታኙ እስቲ ትንታኔህን ትተህ ዊሊ የቋንቋ ትምህርት ቤት ተመዝግበህ ስምህን ከናባትህ በእንግሊዝኛ መፃፍ ተማር። tank you very march። ብለህ ፅፈህ አራት ነጥብ እየተጠቀምክ ተንቀሳቃሽ ላይብረሪ ነኝ ስትል አይደብርህም እንዴ? ፌስቡክ ላይኮ ጭጭ ብለው የሚያነቡ፣ ፈጣሪን ካልፈሩ ዶክተር አርገውህ መልሰው ሊያደድቡህ የሚችሉ ነፍ ምሁራን አሉ
ይድረስ:- ደረጃቸውን ለጠበቁ የ Facebook ደነዞቻችን
Share and join😂😂😂
@best_profile_picss