Best Memes™ 🇺🇸 头像

消息来源频道

Best Memes™ 🇺🇸

@Best_Memes_TM

频道16,332 位成员公开可见0 人在线

For ad @advertisement_en_bot Dear subscribers, the channel administration is not responsible for advertising! By being in the channel, you agree to this automatically. Group chat - @best_memes_chat Buy https://telega.io/c/Best_Memes_TM/card?r=JRSRn_i6

成员规模16,332 位成员
在线情况0 人在线
消息总数9,147 条消息
浏览量总数239,790 次浏览

在这个频道里搜索消息……

t.me/Best_Memes_TM

ሦስት በጣም የጠጡ (ሰካራሞች) አንድ ታክሲ ውስጥ ይገባሉ።
🚎🚶🚶🚶
ከዛም የሚሄዱበትን ቦታ ለሹፌሩ ይነግሩታል።
ሹፌሩም መጠጣታቸውን አይቶ ኖሮ የታክሲውን ሞተር ያስነሳና ትንሽ ቆይቶ ያጠፋዋል። ከዛም 🚌🚌🚌🚌🚌 "ደርሳችኋል"ይላቸዋል።
አንደኛው ሰካራም ገንዘብ ከፍሎ ወረደ። ሁለተኛው"እናመሰግናለን " ብሎ ወረደ። ሦስተኛው ግን የሹፌሩን
ትከሻ መታ መታ አደረገ። ሹፌሩ ያወቀበት መስሎት በድንጋጤ ዞር ብሎ "አቤት " ቢለው ሰካራሙ እየተኮላተፈ
.
.
.
.
.
.
.
"ለወደፊት ፍጥነት ቀንሰህ ንዳ! ገድለኸን ነበር እኮ" ብሎት ወረደ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ምእመናን share ይቆጠራል ወይስ ግብር አለው ተባለ ኧረ share አድርጉ እንዴኤኤ😜😜😜
@best_profile_picss😂😂😂😂