Any child born in the city of Rosario, Argentina, cannot be named #Messi by their parents. Making a name is illegal! Because his name is Lionel Messi only he deserve that name because they think someone else doesn't deserve this name and they respect him.
✅👉 በአርጀንቲና ሮዛሪዮ ከተማ ውስጥ የሚወለዱትን ማንኛውም ልጆች ወላጆቻቸው ለልጆቻቸው ስማቸውን #ሜሲ ብለው ማውጣት አይችሉም ስሙን ማውጣት በህግ የተከለከለ ነው ! ምክንያቱም ስሙ የሊዮኔል አንድሪያስ ሜሲ ብቻ ነው ለሌላ ሰው ይሄ ስም አይገባውም የሚል ምልከታ እና ለሱ ከበሬታ ስላላቸው ነው
✅👉 በአርጀንቲና ሮዛሪዮ ከተማ ውስጥ የሚወለዱትን ማንኛውም ልጆች ወላጆቻቸው ለልጆቻቸው ስማቸውን #ሜሲ ብለው ማውጣት አይችሉም ስሙን ማውጣት በህግ የተከለከለ ነው ! ምክንያቱም ስሙ የሊዮኔል አንድሪያስ ሜሲ ብቻ ነው ለሌላ ሰው ይሄ ስም አይገባውም የሚል ምልከታ እና ለሱ ከበሬታ ስላላቸው ነው