ልጅ ሆነን ትምህርት ቤት አስተማሪው ደና አደራቹ ተማሪዎች ሲል ደ..ህ...ና....እ...ግ...ዚ...አ....ብ....ሄ....ር.....ይ.....መ....ስ....ገ.....ን ስንል የነበረው ነገር በጣም ነው ሚያስቀኝ
ከዛ በላይ ግን ሚያስቀው ነገር አሁንም በዛ ድምፅ ማንበባቹ ነው
😁😂😂😁
@best_profile_picss
ከዛ በላይ ግን ሚያስቀው ነገር አሁንም በዛ ድምፅ ማንበባቹ ነው
😁😂😂😁
@best_profile_picss